በጁባና ዙሪያዋ ለምትገኙ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ ዓርብ 12, 2007 ዓ፡ም (June 19,2015)
የቅዱስ ሚካኤል ክብረ በዓል የቃልኪዳኑ ታቦት በማውጣት በደማቁ ስለሚከበር በዕለቱ በመገኘት በዕልልታና በዝማሬ
በጋራ እንድናከብርና ከቃል-ኪዳኑ ታቦት በረከትን እንድንካፈል
ቤተክርስቲያናችን ጥሪዋን ታስተላልፋለች። ታቦቱ ከ4፡30-5፡30 ወጥቶ 6፡00 ቅዳሴ ይጀመራል። ይህ መልዕክት
የደረሳችሁ ለሌላው share በማድረግ መልዕክቱን እንድታስተላልፉ በእግዚአብሔር ስም መዕክታችንን እናስተላልፋለን። እንዲሁም ከሐሙስ እስከ ሰንበት(እሑድ) 11:00(5:00 pm) ጀምሮ የሚካሔደው የትምህርተ ወንጌልና መዝሙር የተዘጋጀ ስለሆነ በአራቱም ዕለታት በሚካሔደው መርሐ ግብር እንድትሳተፉና የሕይወት ስንቅ እንድትይዙ ቤተክርስቲያናችን በድጋሚ ጥሪዋንታስተላልፋለች።
ወስብሐት ለእግዚአብሔር።
No comments:
Post a Comment