One Lord, One Faith, One Baptism. Eph 4:5

አንድ ጌታ፡ አንድ ሃይማኖት፡ አንዲት ጥምቀት። ኤፌ 4:5

Friday, 29 May 2015

በስመ አብ: ወወልድ: ወመንፈስ ቅዱስ: አሐዱ አምላክ >> +<+>+ ግንቦት 22 +<+>+ +"+ ቅዱስ እንድራኒቆስ +"+The Departure of St. Andronicus One of the Seventy Disciples.

 

=>ቅዱስ ወብጹእ እንድራኒቆስ ሐዋርያ ትውልዱ ነገዱ ከቤተ እሥራኤል ሲሆን ከ72ቱ አርድእት አንዱ ነው:: ጌታችን በመዋዕለ ስብከቱ 120 ቤተሰቦቹን ሲመርጥ እርሱን ከአርድእት ጋር ደምሮ አስተምሮታል::
+ሰብዐው አርድእት በጌታችን ተልከው አጋንንት ሲገዙላቸው ከእነርሱ አንዱ ቅዱስ እንድራኒቆስ ነበር:: ይሕ የተፈጸመ ገና መድኃኔ ዓለም ከመሰቀሉ በፊት ነው:: (ሉቃ. 10:1-20)
+ቅዱሱ ከጌታችን ዕርገት በሁዋላ ከሐዋርያት ጋር ለ10 ቀናት በሱባኤ ሰንብቶ የመንፈስ ቅዱስን ሐብት ተቀብሏል:: እንደ ባልንጀሮቹም ወደ ዓለም ወጥቶ የወንጌል የምሥራችን ሰብኩዋል:: በተለይ ከቅዱስ ዻውሎስ ጋር ለበርካታ ዓመታት አምላኩን አገልግሏል:: ቅዱስ ዻውሎስም በቆረንቶስ እያለ ቅዱስ እንድራኒቆስ በሮም ያስተምር ነበር:: ለዛም ነው በሮሜ መልዕክቱ 16:7 ላይ "እንድራኒቆስን ሰላም በሉ" ያለው::
+ቅዱስ ዻውሎስ በሰማዕትነት ካረፈ በሁዋላ ከቅዱስ ዮልዮስ ጋር ሆነው የአህዛብን ልቡና በወንጌል አብርተዋል:: እጅግ ብዙ መከራ ደርሶባቸዋል:: ከእግዚአብሔር በተሰጣቸው ትዕግስት ድል ነሥተዋል:: በዚሕም በርካታ የጣኦት ቤቶችን አፍርሰው አብያተ ክርስታያናትን አንጸዋል::
በአሕዛብም ፊት ድንቅ ድንቅ ተአምራትን አሳይተዋል::
+ቅዱስ እንድራኒቆስ ብዙ መከራን ቢቀበልም አንገቱን ይቆረጥ ዘንድ የጌታ ፈቃዱ አልነበረምና ጥቂት ታሞ በዚሕች ቀን አርፏል:: ባልንጀራው (ሐዋርያው) ቅዱስ ዮልዮስ በክብር ገንዞ ቀብሮታል::
+"+ ቅዱስ ያዕቆብ +"+
=>ዳግመኛ በዚሕ ቀን ጻድቅና ተአማኒ (ታማኝ) የተባለ የምሥራቅ ሰው ቅዱስ ያዕቆብ መታሠቢያ ይደረግለታል::
+ቅዱስ ያዕቆብ ቁስጥንጥንያ አካባቢ በርሃ ውስጥ ይኖር የነበረ አባት ነው:: ከቅድሰና ሕይወቱ ባሻገር በደፋርነቱ (ጥብዐቱ) ይታወቃል:: በ340ዎቹ ዓ/ም ታናሹ ቆስጠንጢኖስ አርዮሳዊ በሆነ ጊዜ ይሔ አባት በይፋ ገስጾታል:: በዚህም ምክንያት መከራ ተቀብሏል: ታስሯል: ተገርፏል:: እግዚአብሔርም መናፍቁን ንጉሥ ለጦርነት በወጣበት ቀስፎታል::
=>የአባቶቻችን አምላክ ልዑለ ባሕርይ ክርስቶስ ጸጋ ክብራቸውን ያድለን::
=>ግንቦት 22 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት=
1.ቅዱስ እንድራኒቆስ ሐዋርያ (ከ72ቱ አርድእት)
2.ቅዱስ ያዕቆብ ምሥራቃዊ (ለክርስቶስ የታመነ)
=>ወርኀዊ በዓላት
1.ቅዱስ ዑራኤል ሊቀ መላእክት
2.ቅዱስ ሉቃስ ወንጌላዊ
3.ቅዱስ ደቅስዮስ (የእመቤታችን ወዳጅ)
4.አባ እንጦንዮስ (አበ መነኮሳት)
5.አባ ዻውሊ የዋህ
=>+"+ ስለ እናንተ ብዙ ለደከመች ለማርያ ሰላምታ አቅርቡልኝ:: በሐዋርያት መካከል ስመ ጥሩዎች ለሆኑ: ደግሞም ክርስቶስን በማመን ለቀደሙኝ: አብረውኝም ለታሰሩ ለዘመዶቼ ለአንድራኒቆንና ለዮልያን (እንድራኒቆስና ዮልዮስ) ሰላምታ አቅርቡልኝ:: +"+ (ሮሜ. 16:6)
<ወስብሐት ለእግዚአብሔር>

 

On this day, St. Andronicus departed. This disciple was chosen by the Lord to be among the seventy disciples whom He sent before Him to preach the kingdom of God. He received the Holy Spirit in the Upper Room on the day of the Pentecost. St. Paul mentioned his name in (Romans 16:7) saying: "Greet Andronicus and Junia, my kinsmen and my fellow prisoners, who are of note among the apostles, who also were in Christ before me."
He preached the Gospel in many cities in the company of Junia, and they guided many to the Christian faith, and performed many miracles, healed the sick, and transformed the temples of idols to churches. When they completed their course, and the Lord willed to take them from this world, Andronicus became ill for a short time and departed in peace. Junia buried him in a cave, and he prayed to the Lord to take him also. He departed on the next day.
May their prayers be with us and glory be to God forever. Amen.

Ginbot 21 (May 29) IN THE NAME OF THE FATHER AND OF THE SON AND OF THE HOLY SPIRIT, ONE GOD. AMEN.

On this day all Christian communities celebrate the festival of the appearance in public of our holy Lady, the Virgin Mary, the God-bearer, in Debre Mitmak, as she was seated upon light, in a circle, in the church, which was built in her name.  She was enveloped in divine light, and there were standing round about her all the hosts of the angels, and archangels, and their wings were extended and overshadowing her, and the Seraphim also were standing round about her with their censers, and they were censing her great majesty.  And every time they bowed down to her they praised her, saying, “God the Father looked down from heaven upon earth and He found none like unto thee.  He sent His Only Son, and He was born of thee.”  And the martyrs came, mounted upon their horses, and they bowed before her, and Mar Saint George descended from his horse, and two others came and bowed before her, and he who came after [Saint George] was Saint Mercorios, mounted upon a black horse.  After him all the martyrs came, and bowed down to her, and did homage to her, and she blessed them, and they returned.  And there came also the company of the prophets, and the righteous, and they bowed down and did homage to her.  And the children whom Herod slew also came lamenting before her, and they leaped up and embraced each other.  And when those who were gathered together saw this, it filled them with joy and they thought they were in heaven.  And if there was anyone whose father was dead, or his mother, or a kinsman, or a friend, and he asked her, saying, “O my holy Lady, thou Virgin Mary, thou God-bearer, show me so and so,” straightway she made that person to come in the form he had before [on earth].  And also when they threw down their stoles she took the one which she wished in her hands, and threw it back to them, and they divided it among the women a thing of blessing.  And thus Christian and Armani (Pagan?) saw her for five days.  And when they wished to go home to their own houses, they did homage to her and made an agreement with her, and she blessed them with her fingers.  Salutation to him that looked upon thee, O Mary, as the eye of a daughter looketh at her mother.

Wednesday, 27 May 2015

ግንቦት 19 - ዕረፍቱ አቡነ ዓብየ እግዚእ

ሰላም ለእናንተ ይሁን !
ግንቦት 19 በዓላቸው ከሚከበርላቸው ቅዱሳን አንዱ ላስተዋውቃችሁ:: ምናልባት በጨጓራ ህመምና ሕክምና ሊፈውሰው ባልቻነው ቁስል የምትሰቃዩ አልያም የሚሰቃይ ሰው የምታውቁ ከሆነ መልካም ዜና ነው - እያየሁት ያደኩና በራሴም ያየሁት ነው:: ይህን እውነት ካሁን በፊት የሚያውቅ ካለም መመስከር ይችላል::
ለማንኛውም እናንተም እንድትጠቀሙበት ለምስክርነትም እንድትበቁ እየተመኘሁ ታሪካቸው እነሆ !

ግንቦት 19 - ዕረፍቱ አቡነ ዓብየ እግዚእ
ጻድቁ አቡነ ዓብየ እግዚእ ከአባታቸው ያፈቅረነ እግዚእ እና ከእናታቸው ከጽርሐ ቅዱሳን በአልአሜዳ ዘመነ መንግሥት በትግራይ ሀገረ ስብከት: በሀገረ ሰላም ወረዳ ልዩ ስሙ መረታ አሪያ በሚባል ቦታ ተወለዱ። ዕድሚያቸው ለትምህርት በደረሰ ጊዜ ገና በ7 ዓመታቸው በመንፈስ ቅዱስ መሪነት ወደ ምናኔ ገብተው አባ ዘርዓሚካኤል ከተባሉ አባት ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያንና ሌሎችንም መንፈሳዊ ትምህርቶች ተማሩ።
ጻድቁ አቡነ ዓብየ እግዚእ ለመጀመሪያ ጊዜ ሱባኤ የያዙት አገፋት በሚባል ቦታ ነው። ጸሎታቸውን (ሱባኤያቸውን) ከጨረሱ በኋላ ከዚህ አገፋት ከሚባል ቦታ ወደ ደብረ ዓባይ ገዳም በዝሆን ተጭነው ሄደዋል። እዛም ከቅዱሳን በረከት ተቀብለው እንደገና ወደ ዋልድባ ገዳም በመሄድ በምናኔና በጸሎት ቅዱሳንን ሲያገለግሉ ከቆዩ በኋላ ቦታቸው ዋልድባ እንዳልሆነ ጌታ በራእይ ገለጸላቸው። እሳቸው ግን ቦታውን በጣም ስለወደዱ ከዚህ አልሄድም አሉ። እግዚአብሔር አምላክ ቅዱሳኑንን እንዳያዝኑበት ይጠነቀቃልና ዮናስን ቀስ አድርጎ እንዳስረዳው አባታችንን ደግሞ በተኙበት ጊዜ ቅዱሳን መላእክት መጥተው ለበረከትም እንዲሆን የተኙባት ቦታ ቀርድደው ከነ አፈሩ አንስተው አሁን ገዳማቸው ባለበት ቦታ በመረታ አኖሩዋቸው።
ጻድቁ አቡነ ዓብየ እግዚእ ወደ ኢየሩሳሌም በደመና ሰረገላ ተጭነው፣ በመሄድ የጌታን መቃብርና ጎልጎታን በመሳለም ወደ ሀገራቸው ሲመለሱ እግረ መንገዳቸውን ከአቡነ እንጦንስና ከአቡነ መቃርስ መቃብር አፈራቸውን ለበረከት ይዘው በመምጣት በገዳሙ በትነውታል።
ንዕማን ከቅድስት አገር ኢየሩሳሌም ሁለት የበቅሎ ጭነት አፈር ወደ አገሩ እንደወሰደ፣ እንዲሁም ቅዱስ ጴጥሮስና ቅዱስ ጳውሎስ ከተቀበሩበት መቃብር ከሮም፣ ከደብረ ምጥማቅ ከእመቤታችን ገዳም፣ ከሐዋርያው ቅዱስ ማርቆስ መቃብር፣ ከአክሱም ጽዮንና ከሌሎችም ቅዱሳን መካናት፣ አፈራቸውን ያዙ።
መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል "ገዳምህ ይዘኸው ብትሄድ ለሰውና ለእንስሳ መድኃኒት ይሆንልሃል። ገዳምህ ልዩ ስሙ ተንስሐ በተባለ ቦታ ነው" ብሎ በራእይ ስለነገራቸው ህዳር 20 ቀን በብርሃን ሰረገላ ተጭነው የተቀደሰውን አፈር በትነውታል።
ጻድቁ አቡነ ዓብየ እግዚእ ልዩ ልዩ ተአምራት በእግዚአብሔር ኃይል አድርገዋል። ለምሳሌ ያህል
1- የጻድቁ አባታችንን የተቀደሰው አፈር ይዘው ሲመጡ መምጣጣታቸውን ያወቁ ተንስሐ በሚባል ገዳም የተቀበሩ ቅዱሳን አባቶች፣ ልክ እንደ አልዓዛር ከመቃብራቸው በመነሳት ጻድቁ አባታችንን ተቀብለዋቸዋል። ጻድቁ አባታችን ዓብየ እግዚእም በብርሃን ሰረገላ ወርደው ባርከዋቸዋል።
2- አጼ ገብረመስቀልና የመንፈስ ቅዱስ ጓደኛቸው አቡነ ብእሴ እግዚእ የተባሉት አብረው እያሉ ሁለት ሰዎች ሞተው ወደ ቀብር ሲወስዷቸው በስውር በእግዚአብሔር ስም ጸልየው ከሞት አስነስተዋቸዋል። ይህ ተአምር የተደረገው በአክሱም ጽዮን ውስጥ ነው። ይህንን የአቡነ ዓብየ እግዚእ ቅድስና የገለጹት አቡነ ብእሴ እግዚእ ናቸው።
3- በተጨማሪም ኤልያስ በመጎናጸፊያው ዮርዳኖስን ወንዝ መትቶ ከኤልሳዕ ጋር በደረቅ እንደተሻገሩ እና ሙሴ የኤርትራን ባህር ከፍሎ እስራኤላውያንን እንዳሳለፋቸው ሁሉ ጻድቁ በነበሩበት ወቅት የተከዜን ወንዝ ሞልቶ ብዙ ነጋድያንና አረማውያን ተጨንቀው እያሉ የተከዜን ወንዝ በመባረክ ውሃዉን አቁመው እንዲሻገሩ አድርገዋል።
(ነገ ካልዕ 1:7-10፣ ዘዳ 14:10-30)
ይህንን ድንቅ ተአምር የተመለከቱ ከ 900 በላይ የሚሆኑ እስላሞች: የእግዚአብሔርን ቸርነትና የጻድቁን ድንቅ ሥራ በማድነቅ ወደ አባታችን ዓብየ እግዚእ በመቅረብ ተጠምቀው ወደ ክርስትና እምነት ተመልሰዋል።
ጻድቁ አባታችን አቡነ ዓብየ እግዚእ ኢልክን በተባለ ከመቐለ 10 ኪሜ ርቀት ላይ በሚገኝ ቦታ ሱባኤ ይዘው ይጸልዩ ነበር። በዚህ ስፍራም በስማቸው በፈለቀው ጠበል ብዙ የካንሰር (የነቀርሳ) በሽታ ታማሚዎች እየዳኑ ናቸው።
በዓለም አቀፍ ደረጃ መድኃኒት ታጥቶለት በዚህ ደዌ ለሚማቅቁት በሽተኞች የዚህ ቅዱስ ጻድቅ ጠበል በእምነት መጥተው ለሚጠመቁት ሁሉ ፍቱን መድኃኒት ስለሆነ ወጥተው በመጠመቅ ከበሽታቸው እንዲፈወሱ እግረ መንገዳችንን ሳንጠቁም አናልፍም።
ጻድቁ አባታችን አቡነ ዓብየ እግዚእ ከማረፋቸው በፊት አጋዕዝተ ዓለም ሥላሴ የተገለጹበት ቦታ ከምርፋቁ በላይ ባለው ተራራ ላይ ይገኛል።
ቅድስት ሥላሴ የገቡላቸው ቃል ኪዳንም -- በስምህ የዘከረ፣ የመጸወተ፣ ገድልህን የሰማ፣ ቤተ ክርስቲያንህን ያሳነጸ፣ በዚህ ቦታ መጥቶ የጸለየውንና የቆረበውን እስከ 30 ትውልድ እምርልሃለሁ ብሏቸዋል። የተሰቀልኩባት፣ የተቀበርኩባት የቀራንዮ፣ የእናቴ የማርያም እንዲሁም የቅዱሳኑን መቃብር አፈር በዚህ ቦታ ስለበተንከው ‪#‎ቦታው_እንደ_ኢየሩሳሌም‬ ይሁንልህ ብሎአቸዋል።
ጻድቁ አቡነ ዓብየ እግዚእ በጾምና በጸሎት፣ በትህርምት እንዲሁም የክርስቶስን ወንጌል በማስፋፋት፣ አብያተ ክርስቲያናትን በማሳነጽ ሃይማኖታዊ ገድላቸውንና ሩጫቸውን ከፈጸሙ በኋላ በ 190 ዓመት ዕድሜያቸው ከዚህ ዓለም ወደ ማያልፈው ዓለም መንግሥተ ሰማያት ተሸጋግረዋል።
የጻድቁ መቃብር ያለው በቤተ ክርስቲያኑ መቅደስ ውስጥ ነው። ግንቦት 19 ቀን በገዳሙና በስማቸው በታነጹ አብያተ ክርስቲያናት ሁሉ በታላቅ መንፈሳዊ አከባበር ይከበራል።
የጻድቁ በረከት : ጸሎትና ረድኤት ካንዣበበው መከራ ኢትዮጵያንና ሕዝቧን ይጠብቅልን አሜን !!!
ተጨማሪ ለማንበብ

Sunday, 24 May 2015

IN THE NAME OF THE FATHER AND THE SON AND THE HOLY SPIRIT, ONE GOD. AMEN. Synaxarium Ginbot 17 (May 25)

 
On this day died the great Saint Epiphanius, Bishop of Cyprus.  This holy man came from a village which was near Beth Gabriel, and his parents were Jews, and they walked in the Law of Moses; now they were poor, for the father of this saint was a slave, but they were righteous.  And the father of this saint died and left him and one daughter, and their mother brought them up in the Law of Moses.  And his father left him a donkey, which was a very poor animal, and his mother advised Saint Epiphanius to sell this donkey, and with the price thereof to obtain some rest and relief in his wretched life.  And as the saint was journeying along with the donkey, he met a certain man who was a Christian, and a just man, and whose name was Philotheus; and he stopped and talked with Epiphanius and wanted to buy that donkey from him.  And at that moment the donkey kicked Epiphanius in his stomach, and he fell down on the ground, and was very near death, but Saint Philotheus made the sign of the Cross over the stomach of Saint Epiphanius, saying, “In the Name of the Father and the Son and the Holy Ghost,” and Saint Epiphanius was cured of his pain forthwith, and he rose up as if he hand never suffered any pain whatsoever.  And then Saint Philotheus cried out over that donkey, saying, “In the Name of our Lord Jesus Christ Who was crucified thou shalt die”; and the donkey fell down and died forthwith.  And when Saint Epiphanius saw these two miracles, he said unto Saint Philotheus, “Who was this Jesus Who was crucified, and in Whose Name thou didst perform this miracle?”  And Philotheus answered and said unto him, “This Jesus was the Son of God, Whom the Jews crucified in Jerusalem”; and this word remained in the heart of Saint Epiphanius.  And in those days there was a certain rich Jew who took Saint Epiphanius into his house, and brought him up and taught him the Law of Moses.  And when death drew nigh to that Jew, he had no heirs, and he made Saint Epiphanius heir of all his possessions, and he learned all the Jewish doctrine and the Law of Moses.  And one day he met a certain righteous and learned monk, whose name was Lucianus, and he was a teacher, and the grace of God was upon him, and he walked with him on the road.  And as they were journeying together on the road, a certain poor man met them and he asked the monk to give him alms, and as the monk had no money with him to give him, he took off the hair cloak, which he was wearing and gave it to him.  And when the poor man took it Saint Epiphanius saw that white apparel came down from heaven upon the monk; and he marveled at this and he bowed down at the feet of the monk, and he asked him, saying, “Who art thou?  What is thy Faith?”  And the monk made known to him that he was a Christian; and Saint Epiphanius asked him to make him a Christian.  And the monk took Epiphanius and brought him to the bishop, who baptized him with Christian baptism, and taught him the Law of the Christian Faith.  And Saint Epiphanius said unto him, “I wish to become a monk,” and the bishop said unto him, “Thou hast many goods and possessions; it is not necessary for thee to become a monk.”  And Saint Epiphanius went and brought his sister, and the bishop baptized her with Christian baptism.  And he gave of his possessions to the poor and the needy, and to the widows and the orphans, and to the churches, and he purchased very many books.  Then he became a monk, and his sister became a nun, in the monastery of that monk whose name was Julius, and who was the cause of his being baptized; now at that time he was in his days sixteen years old.  And he found in that monastery Saint Hilarion the Great, who although young in days was an elder in the spiritual fight, and he received Saint Epiphanius, and taught him the path of the ascetic life, and the doctrine of Christian Law.  And the grace of God dwelt upon him, and Hilarion made him strong in all the Law of the Church, and in the path of the ascetic life in a few days, and then Saint Epiphanius became perfect in the spiritual fight.  And he performed great miracles, and raised the dead, and cast out demons from men, and he made fountains of water to appear in dry places where there was no water, and on many occasions he made rain to fall; and the report of him and of his virtues, and of his knowledge, was noised abroad.  And many men from among the Jews came to him, to dispute with him, and he showed them their error, and they believed through him, and he baptized them with Christian baptism; and he likewise converted very many of the philosophers and the Greeks, and brought them into the Faith of our Lord Jesus Christ.  And Saint Hilarion, his teacher, prophesied concerning him and said that he would be made bishop of the city of Cyprus, and he commanded him to go to the city of Cyprus, and to dwell there in a certain place wherein he ordered him to abide.  And he said unto him, “They will seek thee to make thee bishop, for it is the Will of God.”  And Saint Epiphanius departed to Cyprus, and he dwelt in the place wherein his teacher Hilarion had ordered him to dwell.  Now at the time when the Bishop of Cyprus died, Saint Epiphanius came into the city to buy food, and he had two monks with him.  And there was in that city an aged bishop, a righteous man, and our Lord Jesus Christ spoke unto him, saying, “Go to the market and thou shalt meet a monk with two bunches of grapes in his hand which he is going to buy, and his name is ‘Epiphanius’; make him Bishop of Cyprus, for he is suitable for this office.”  And the aged bishop rose and went to the market, and he found Saint Epiphanius, and there were two bunches of grapes in his hand, and there were two monks with him, and he asked him his name, and he answered and said unto him, “My name is Epiphanius.”  And the aged bishop said unto him, “Cast these grapes from thy hands.”  And Saint Epiphanius knew that the prophecy of Abba Hilarion his teacher was fulfilled, and he cast the grapes down, and he went with him to the church.  And the bishop made him a deacon, and three days later he made him a priest, and on the seventh day he made him a bishop.  After this that aged bishop wished to gladden the heart of Bishop Epiphanius, and he told the people and made to understand concerning the vision, which he had seen concerning him, and they rejoiced in him with great joy.  And this Saint Epiphanius followed a right course of action in his diocese, which was well pleasing to God, and he wrote many Discourses (or, Homilies) and many books wherein will be found profitable doctrine.  When he heard of a man in whom there was no mercy, he used to rebuke him and teach him frequently until he changed his nature and became merciful.  And when this Saint Epiphanius heard that Abba John, Bishop of the city of Jerusalem, was a man without pity, he made an excuse, and borrowed from him the gold and silver vessels which he used at his table and out of which he ate, and Abba John gave them to him, and Saint Epiphanius sold them, and gave [the price of] them to the poor and needy.  And when Abba John asked him for them and he would not give back any of them, he seized Saint Epiphanius by the hem of his garment, in the Church of the Sepulcher of our Lord Jesus Christ.  And Saint Epiphanius prayed to God, and He made blind the eyes of Abba John forthwith.  And his eyes being blind, Abba John begged and prayed him with tears to teach him, and to open his eyes, and Saint Epiphanius prayed and entreated God on his behalf, and God opened one of them.  And then Epiphanius told Abba John how he had sold the vessels of his table, and how he had given [the price of] them to the poor.  And the Empress Eudoxia having sent a message to Saint Epiphanius to come to her, and to help her to break and to drive out Saint John, the Mouth of God (i.e. Chrysostom), he went to the city of Constantinople wishing to make peace between them; but the empress would not listen to him, and she would not submit to Saint Epiphanius in respect of Saint John, the Mouth of Gold.  And the empress answered and said unto Saint Epiphanius, “If I cannot cast down John, the Mouth of Gold, from his office, I will open the houses of idols and shut the churches”; and Saint Epiphanius went forth from her presence sad and sorrowful, and wondering what he should do.  And the servants of the empress made it known in the city of Constantinople, saying, “Behold, Epiphanius hath deposed John, the Mouth of Gold.”  When Saint John heard this report he sent a letter unto Saint Epiphanius, saying, “Why hast thou done this unjust thing against me; know thou that thou shalt never reach the throne of thy diocese?”  And Saint Epiphanius sent a reply to his letter, saying, “I have written nothing concerning thee, and I am not in agreement with the empress against thee, and as for thyself thou shalt [not] return from exile.”  After this Saint Epiphanius wanted to return to the throne of his diocese, and he went forth from the city of Constantinople to depart to the city of Cyprus, and God willed to make him to die on the ship before he reached the throne of his diocese, even as God had revealed to John, the Mouth of Gold; and John, the Mouth of Gold, also died on his journey, even as He had made Epiphanius to see.  And the saint knew the time of his death, and he rose up and prayed, and he gave his disciples commands and informed them that they should become bishops, and after that he embraced them, and he lay down and died in peace.  Salutation to Epiphanius.  Salutation to Abba Lucianus, Bishop of Degno.
Glory be to God Who is glorified in His Saints.  Amen.

Saturday, 23 May 2015

በስመ አብ: ወወልድ: ወመንፈስ ቅዱስ: አሐዱ አምላክ ግንቦት 15

<< በስመ አብ: ወወልድ: ወመንፈስ ቅዱስ: አሐዱ አምላክ >>
+<+>+ ግንቦት 15 +<+>+
+"+ ቅዱስ ናትናኤል +"+
=>በቤተ ክርስቲያን ትውፊት መሠረት ከቅዱሳን ሐዋርያት መካከል ዘግይቶ ሰማዕትነትን የተቀበለ ይህ ቅዱስ ሐዋርያ ነው::
+ቅዱሱ ሐዋርያ የተወለደው ከእሥራኤላውያን ወላጆቹ ጌታችን በተወለደበት ዘመን አካባቢ ነው:: ይህ በምን ይታወቃል ቢሉ እርሱ ሕጻን እያለ ሔሮድስ 144,000 ሕጻናትን ሲፈጅ እርሱ ግን በእግዚአብሔር ጥበብ ተርፏል:: እናቱ በቅርጫት ውስጥ አድርጋ የበለስ ዛፍ ላይ አስቀምጣው ተደብቃ ታጠባው ነበር::
+ለሐዋርያው ወላጆቹ ያወጡለት ስም ስምዖን ሲሆን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ደግሞ ናትናኤል ብሎታል:: በባልንጀሮቹ ሐዋርያት ደግሞ የቃናው ስምዖን (ገሊላ ቃና አካባቢ ስላደገ): አንዳንዴም ቀናተኛው ስምዖን ይሉት ነበር:: ምሑረ ኦሪት ነበርና ዘወትር ለሕግ ይቀና ነበር::
+በገሊላ ቃና ሰርግ የደገሰው ዶኪማስ የቅዱስ ናትናኤል የአጎት ልጅ ነው:: ጌታና ደቀ መዛሙርቱን ዶኪማስ የጠራበት አንዱ ምክንያትም ይሔው ነው::
+ቅዱስ ናትናኤል ኦሪትን ከገማልያል ተምሮ: ከበለስ ቁጭ ብሎ ይተክዝ ነበር:: "መሲሕ ምነው ቀረህ" እያለም ይተክዝ ነበር:: ማዕምረ ኅቡዓት አምላካችን ክርስቶስ ይህንን አውቆ በፊልዾስ አማካኝነት ጠርቶታል::
+ናትናኤል ለጊዜው ተከራክሮ ነበር:: በሁዋላ ግን የጌታችንን ማንነት በደቂቃዎች ተረድቶ አምኗል:: ጌታችንም "ክዳት ሽንገላ በልቡ ውስጥ የሌለበት ንጹሕ እሥራኤላዊ" ሲል አመስግኖታል::
+ሐዋርያው ቅዱስ ናትናኤል ከጌታችን እግር ሥር ምስጢረ መንግስተ ሰማያትን ተምሮ: በጸጋ መንፈስ ቅዱስም ሰክሮ ብዙ አሕዛብን ከጨለማ (ጣኦት አምልኮ) ወደ ብርሃን (አሚነ ክርስቶስ) መልሷል:: እጅግ ብዙ መከራንም ተቀብሏል::
+የጌታችን ወንድም የተባለ ቅዱስ ያዕቆብ በአይሁድ ከተገደለ በሁዋላም ቅዱስ ናትናኤል የኢየሩሳሌም 2ኛ ኤዺስ ቆዾስ ሆኖ አገልግሏል:: ከአይሁድም ዘንድ ብዙ መከራ ደርሶበታል:: በመጨረሻም በዚህች ዕለት በሰማዕትነት አልፏል:: በገድለ ሐዋርያት ላይ እንደተጠቀሰው ቅዱሱ ሰማዕት የሆነው በ150 ዓመቱ ነው:: ያ ማለት ደግሞ ከሐዋርያት አባቶች በመጨረሻ ያረፈው እርሱ ነው ያሰኛል::
=>እግዚአብሔር በቅዱስ ናትናኤል ምልጃ ሃገራችንን ከጥፋት: ሕዝቦቿንም ከመቅሰፍት ይሰውርልን:: ከበረከቱም አይለየን::
=>ግንቦት 15 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት=
1.ቅዱስ ናትናኤል ሐዋርያ (ቀናተኛው ስምዖን)
2.ቅዱስ ሚናስ ባሕታዊ
3.ቅዱስ ቀርጢኖስ ሰማዕት
4."400" ቅዱሳን ሰማዕታት
=>ወርሐዊ በዓላት
1.ቅዱስ ቂርቆስና እናቱ ኢየሉጣ
2.ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ (አፈ በረከት)
3.ቅዱስ ሚናስ ግብፃዊ
4.ቅድስት እንባ መሪና
5.ቅድስት ክርስጢና
=>+"+ ጌታ ኢየሱስ ናትናኤልን ወደ እርሱ ሲመጣ አይቶ ስለ እርሱ 'ተንኰል የሌለበት በእውነት የእሥራኤል ሰው እነሆ' አለ:: ናትናኤልም 'ከወዴት ታውቀኛለህ?' አለው:: ጌታ ኢየሱስም መልሶ 'ፊልዾስ ሳይጠራህ ከበለስ በታች ሳለህ አየሁህ' አለው:: ናትናኤልም መልሶ 'መምሕር ሆይ አንተ የእግዚአብሔር ልጅ ነህ:: አንተ የእስራኤል ንጉሥ ነህ' አለው:: +"+ (ዮሐ. 1:48-51)
<ወስብሐት ለእግዚአብሔር>

Thursday, 21 May 2015

ስንክሳር ዘግንቦት 14 Ginbot 14 (May 22) IN THE NAME OF THE FATHER AND OF THE SON AND OF THE HOLY SPIRIT, ONE GOD. AMEN.

 በስመ አብ: ወወልድ: ወመንፈስ ቅዱስ: አሐዱ አምላክ
ግንቦት 14
  ቅዱስ ዻኩሚስ (አባ ባኹም)
=>ዛሬን አያድርገውና ምንኩስና ማለት መላእክትን መስሎ የሚኖርበት ሕይወት ነበር:: ምንኩስና በእግዚአብሔር ፈቃድ በአባ እንጦንስ ቢመሠረትም ሕይወቱን በማስፋፋት ደረጃ የቅዱስ ዻኩሚስን ያሕል የደከመና የተሳካለት ግን የለም::
+ቅዱሱ በትውልዱ ግብፃዊ እንደሆነ የሚነገር ሲሆን ከቀደመ ሕይወቱ ጋር በተያያዘ የሚተረክ ነገር በመጽሐፈ ገድሉ ላይ አለ:: ዻኩሚስ ወደ ምንኩስናው ዓለም የመጣ በታላቁ አባ ዸላሞን አማካኝነት ነው:: ለተወሰነ ጊዜም መንፈሳዊ አባቱን እየረዳ ሕይወተ መነኮሳትን አጥንቷል::
+በመንፈሳዊ ሕይወቱና በተጋድሎ እየበረታና እየደረጀ ሲሔድ ከአባ ዸላሞን ተለይቶ: ማሕበር መስርቶ ለመኖር አምላኩን ጠይቆ ፈቃድ በማግኘቱ በሕግ የሚመራ የመጀመሪያውን ገዳም መሥርቷል::
+ቅዱስ ዻኩሚስ ጸሎቱ አጋንንትን ከአካባቢው አያስቀርባቸውም ነበር:: አካሉ አልቆ በአጥንቶቹ እስኪቆም ድረስ ጾሟል:: ዓርብ ዓርብ የጌታችንን ሕማማት እያሰበ ከእንባ ጋር ይሰግዳል:: እንባውና ላበቱ ከፊቱ እየወረደ አካባቢው ጭቃ ይሆን ነበር:: ጌታችንም መስቀል ተሸክሞ ይታየው ነበር::
+ስለ ክብሩም መላእክት ወደ ሰማይ ወስደው ገነትና ሲዖልን አሳይተውታል:: አባታችን ቅዱስ ዻኩሚስ ከርሕራሔው የተነሳ አጋንንት ያደሩባቸውን ሰዎች ሲያገኝ በቀጥታ ከመፈወስ ይልቅ ደዌውን: ርኩሳን መናፍስቱንም ወደ እርሱ እንዲገለበጡ ያዛቸው ነበር::
+ከዚያም በጾም: በጸሎትና በስግደት ያማስናቸዋል:: ያኔ በግዳቸው እየጮሁ ሲወጡ ደጉ አባት "ምነው ትንሽ ቆዩ እንጂ" ይላቸዋል::
+አጋንንቱም እያደነቁ "ከገነት ካስወጣነው ከአዳም በቀር እንዲህ ዓይነት ፍጡርስ ዓይተን አናውቅም" ብለው እንደ ጢስ በነዋል:: አጋንንት ስለሚፈሩት "አርበኛው መነኩሴ" ይሉታል::
+"+ የቅዱስ ዻኩሚስ ፍሬዎች +"+
1.በግብፅ በርካታ ገዳማትን አቁዋቁሟል::
2.ለሁሉም ገዳማት አበ ምኔቶችን ሹሞ እየዞረ ይጠብቃቸው ነበር::
3.የመጀመሪያውን ሥርዓተ መነኮሳት አዘጋጅቷል::
4.መነኮሳት ሥጋዊም ሆነ መንፈሳዊ ሹመት እንዳይሾሙ ከልክሏል::
5.መነኮሳት ከገዳማቸው በፍፁም እንዳይወጡ ከልክሏል::
6.ከግብፅ ውጪ ምንኩስናን ያስፋፉ አባቶችን አስተምሮ አመንኩሷል:: (ለምሳሌ በኢትዮዽያ ምንኩስናን ያስፋፉት አቡነ አረጋዊ የዚህ አባት ደቀ መዝሙር ናቸው)
+ከዚሕም ባለፈ በርካታ ሥራዎችን ሠርቷል:: ቅዱስ ዻኩሚስ ጫማ ሳይጫማ: እሾህን ሳይሰቀቅ ይረግጥም ነበር:: የመንፈስ ቅዱስ ጸጋ እጥፍ ሆኖ የበዛለት ቅዱሱ መነኮስ ወደ ወደደው እግዚአብሔር በዚህች ቀን ሔዷል::
=>የጻድቁ መነኮስ ጸጋና በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን::
=>ግንቦት 14 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት=
1.ቅዱስ አባ ዻኩሚስ (አበ መነኮሳት ሣልሳዊ)
2.አባ ሲማኮስ ሰማዕት
=>ወርሐዊ በዓላት
1.አቡነ አረጋዊ (ዘሚካኤል)
2.ቅዱስ ገብረ ክርስቶስ መርዓዊ
3.ቅዱስ ፊልዾስ ሐዋርያ
4.ቅዱስ ሙሴ (የእግዚአብሔር ሰው)
5.አባ ስምዖን ገዳማዊ
6.አባ ዮሐንስ ጻድቅ
7.እናታችን ቅድስት ነሣሒት
=>+"+ ይህ ነገር ለተሰጣቸው ነው እንጂ ለሁሉ አይደለም:: በእናት ማሕጸን ጃንደረቦች ሆነው የተወለዱ አሉ:: ሰውም የሰለባቸው ጃንደረቦች አሉ:: ስለ መንግስተ ሰማያትም ራሳቸውን የሰለቡ ጃንደረቦች አሉ:: ሊቀበለው የሚችል ይቀበለው:: +"+ (ማቴ. 19:11)
<ወስብሐት ለእግዚአብሔር>

The Departure of St. Pachomius (Pakhom), the Father of the Spiritual Communal Monastic life (Cenobitic life).

On this day, of the year 64 A.M. (348 A.D.), Abba Pachomius, the father of the spiritual communal life (Cenobitic life), departed. He was born in Thebes (Luxor) from pagan parents, who forced him to worship idols. He rejected and mocked this worship, then became a monk with St. Balamon (Palaemon). He lived in submission to him for many years, and he mastered well the ways of the monastic life. Then the angel of the Lord appeared to him and commanded him to establish a communal and holy monastic life. Many monks gathered together to him, and he built for them many monasteries and established for them a system of manual labor, the times of prayers, and eating. He was the father of them all, with an Abbot in every monastery. He visited all the monasteries, from Aswan to Edfu to Donasa to the end of Upper Egypt to the north. He did not permit any one of his sons to become a priest for the sake of the vainglory of this world, and not to overlook the purpose of their monastic life of worship by being away from the world. He invited a priest from outside for each monastery to officiate the Divine Liturgy. When Pope Athanasius wanted to ordain him a priest, he fled from him. St. Athanasius asked his disciples to tell him that he who built his house on the rock that can not be shaken, and fled from the vainglory of the world, is blessed, and his disciples are also blessed.
He desired once to see Hades, and he saw in a night vision the habitation of the sinners and places of torment.
He remained the father of the Cenobites for forty years. When the time of his departure drew near, he called the monks, strengthened their faith, and appointed someone to take over his place after him, then departed in peace.
May his prayers be with us. Amen.

Wednesday, 20 May 2015

Ginbot 13 (May 21) IN THE NAME OF THE FATHER AND OF THE SON AND OF THE HOLY SPIRIT, ONE GOD. AMEN.

The Departure of St. Arsenius the ascetic St. Junia, One of the Seventy Disciples.

On this day died the holy father, the ascetic, and fighter, and wise man Arsenius.  This saint was of the men of Rome, and he belonged to a rich and noble family, and [his parents] taught him the doctrine of the Church, and they made him a deacon.  And after this he went to the city of Athens, and he studied and learned philosophy, and astronomy, and all the paths of the sun, and the moon, and the stars, and their times; and he became exceedingly learned, and he excelled many of the philosophers and sages of his day.  He was perfect in the wisdom of the Greeks, and in Christian learning, and in the practice and teaching of divine excellences.  And when Theodosius the Great was reigning over the country of Romya, he sought for a good and wise man to teach his sons Honorius and Arcadius.  And they took this saint to the Emperor Theodosius, and he had him brought into his presence, and he asked him to teach his sons.  And then the emperor brought his two sons Honorius and Arcadius into his royal abode, and Saint Arsenius taught them, and corrected (or, admonished) them, as was fitting, and since he devoted much exertion and toil to teaching them, he inflicted on them severe and painful beatings.  When the Emperor Theodosius their father was dead, his son Honorius reigned over the city of Rome, and Arcadius reigned over the city of Constantinople.  And God put fear of them into the heart of this saint, because he used to beat them when he was teaching them, and for this reason God stirred him up to go forth from the world, and to become a lighted lamp to lighten all those who wished for the salvation of their souls.  And whilst he was thinking in his heart what he should do, behold a voice came unto him form God, saying, “Arsenius, Arsenius, Arsenius, go forth from this world and thou shalt be saved.”  When he heard this voice, he did not tarry, but he rose up forthwith, and changed his apparel and came to the city of Alexandria.  Thence he departed into the desert of Scete, to the monastery of Saint Abba Macarius, and he fought a great fight with fasting and prayer, and long and frequent vigils, and in addition to these ascetic virtues he learned to keep silence.  One day, when a man questioned him about his keeping silence, he answered, and said unto him, “Many times when I have spoken I have been sorry and repented, but on no day did I ever repent because I had kept silence.”  And this saint was humble and meek, both inwardly and outwardly, and he was always doing the work of God; and he never ceased to work with his hands, and he wept and gave away in alms whatever was left to him.  And he composed many admonitory Discourses, which were profitable to him that wished for the salvation of his soul.  And when he went into the church he hid himself behind a pillar, so that men might not see him, and this saint worked many signs and wonders.  And God revealed to him signs and wonders, and on many occasions the contending of many men.  The appearance of this saint was good, and his limbs were strong, and his face was bright and very cheerful, and his beard was long and reached to the hem of his garment; but by reason of his weeping and his asceticism his eyelashes were wanting.  This saint was tall in stature, but he became bowed by reason of his age; all the days of his life were one hundred and five years.  Of these he passed forty years in the city of Rome and forty years in the desert of Scete of Saint Abba Macarius, and in the monastery of Mesr (Cairo) twenty years, and in the monasteries of the city of Alexandria three years, and he returned to the monastery of Mesr (Cairo), and lived there two years.  After this he died in peace.  Salutation to Arsenius.
Glory be to God Who is glorified in His Saints.  Amen.

The Departure of St. Junia, One of the Seventy Disciples.

On this day also, St. Junia, one of the seventy disciples, departed. He was born in Beth Gubrin (Jibrin) from the tribe of Judah. He was chosen by the Lord to be one of the seventy disciples, and received the Holy Spirit. He preached the Gospel with the disciples and suffered many hardships. He accompanied
St. Andronicus in his preaching of the Gospel as it is mentioned on the 22nd. day of Bashans. St. Junia buried St. Andronicus, and he prayed that the Lord would take him also, and he departed in the following day. St. Paul mentioned him in Romans Chapter 16.
May his prayers be with us. Amen.


 

The Martyrdom of St. Julian (Yulianus) and his mother in Alexandria.

On this day also, St. Julian and his mother were martyred in the city of Alexandria.
May their prayers be with us and glory be to God forever. Amen.

Monday, 18 May 2015

ስንክሳር ዘግንቦት 11 Synaxarium Ginbot 11 (May 19) IN THE NAME OF THE FATHER AND THE SON AND THE HOLY SPIRIT, ONE GOD. AMEN.

And on this day died Yared, the poet and hymn writer, who was like unto the Seraphim.  This man was a kinsman of Abba Gideon a priest of ‘Aksum, which city held the first church that was built in the country of Ethiopia, and in [this church] was first preached the Faith of our Lord Christ, and it was consecrated (i.e. dedicated) in the name of our holy Lady, the Virgin Mary, the God-bearer.  When this Abba Gideon began to teach the blessed Yared the Psalms of David, he was unable to keep him with him for many days at a time, and then when he beat him, and made him to suffer pain, he fled into the desert and took up his abode under a tree.  And he saw a worm (caterpillar ?) which was climbing up the tree, and when it had climbed up half way it fell down upon the ground; and this it did many times, because of the difficulty of climbing the tree.  And when Saint Yared saw the perseverance (?) of the worm, he repented in his soul and returned to his teacher and said unto him, “Forgive me, O father, and dispose of me as thou wishest.”  And his teacher, a spiritual man, received him, and having asked God with tears He opened the thoughts of Yared’s understanding, and he learned in one day the Books of the Old and the New Testaments; and then he was made a deacon.  Now in those days there was no singing of hymns and spiritual songs in a loud voice to well-defined tunes, but men murmured  them in a low voice.  And God, wishing to raise up to Himself a memorial, sent unto him three birds from the Garden of ‘Edom, and they held converse with Yard in the speech of man, and they caught him up, and took him to the heavenly Jerusalem, and there he learned the songs of the Four and Twenty Priests of heaven.  And when he returned to himself, he went into the First Church in ‘Aksum, at the third hour of the day, and he cried out with a loud voice, saying, “Hallelujah to the Father, Hallelujah to the Son, Hallelujah to the Holy Spirit.”  The first Hallelujah he made the foundation, and called it “Zion.”  In the second Hallelujah he showed forth how Moses carried out the work of the Tabernacle, and this he called a “Song of the heights.”  And when they heard the sound of his voice, the king, and the queen, and the bishop, and the priests, and the king’s nobles, ran to the church, and they spent the day in listening to him.  And he arranged hymns for each season of the year, for summer and winter, and spring and autumn, and for festivals and Sabbaths, and for the days of the Angels, the Prophets, the Martyrs and the Righteous, in three modes, that is to say, the first mode to be used on ordinary days, the second mode to be used on fast days and days of mourning, and the third mode to be used on the great festivals.  And there were not lacking (?) in these three modes any of the sounds that are made by men, and birds, and beasts.  One day whilst Saint Yared was singing by the footstool of King Gebre Meskel, the king (died A.D. 1344) was so deeply absorbed [in listening to] his voice, that he drove his spear into the flat part of Yared’s foot with such force that much blood spurted out; but Saint Yared did not know of it until he had finished his song.  And when the king saw this he was dismayed, and he drew his spear out of his foot, and said unto him, “Ask me what ever reward thou wishest for in return for this thy blood which hath been shed”; and Saint Yared said unto him, “Swear to me that thou wilt not refuse me.”  And when the king had sworn Saint Yared said unto him, “Send me away that I may become a monk.”  When the king heard this he was exceedingly sad, and his nobles likewise, but he was afraid to prevent him because of his oath.  And when Saint Yared had gone into the church, he stood before the Tabernacle of Zion, and when he had said the prayer from the beginning, “Holy, and honorable, and glorious, and blessed, and praised, and exalted” to the end thereof, he was raised above the ground the space of a cubit.  Then he departed to the desert of the south, and he lived there in fasting and prayer; and he mortified his flesh exceedingly, and finished his strife there.  And God gave him the promise concerning the man who should invoke his name or celebrate his commemoration; and he died in peace and the place of his grave in the south is not known to this day.  Salutation to Yared.


ርገዋ ለኢትዮጵያ በስብሐት ወበሃሌ ሉያ
ያሬድ ካህን ሐያ ለኢትዮጵያ
በዚህች ዕለት የኢትዮጵያዊው ሊቅ ቅዱስ ያሬድ የዕረፍቱ (የተሰወረበት)መታሰቢያ ዕለት ነው። በረከቱ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን።  

ታላቁ ሊቅ ቅዱስ ያሬድ
=>ቅዱስ ያሬድ:- ከእግዚአብሔር ያገኘነው አባታችን: ክብራችን: ሞገሳችን ነውና በምን እንመስለዋለን? አንደበቱ ጣፋጭ (ጥዑም): ልቡናው የቅድስና ማሕደር: ሕሊናው የምሥጢራት ሠረገላ ነው:: እስከ አርያም ተነጥቆ የማይፈጸም ምሥጢርን የተመገበ ማን እንደርሱ!
+ሊቀ ሊቃውንት እዝራ ሐዲስ እንደሚሉት:- "ቅዱስ ያሬድ ለኢትዮዽያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከራስ ጸጉሯ እስከ እግር ጥፍሯ: ሙሉ አካሏ ነው"
=>የሊቁ ዜና ሕይወት በጥቂቱ:-
+ቅዱስ ያሬድ የተወለደው 505 / አክሱም አካባቢ ሲሆን እናቱ ክርስቲና (ታኡክልያ) አባቱ ደግሞ ይስሐቅ (አብድዩ) ይባላሉ:: ሊቁ በሕጻንነቱ ምሥጢር (ትምሕርት) አልገባው ብሎ ይቸገር ነበር:: ትምሕርት እንቢ ያለው ሰነፍ ስለ ነበር አይደለም:: በጥበበ እግዚአብሔር እንጂ::
+ምን ትምሕርት ባይገባው ጾምና ጸሎትን ያዘወትር ነበር:: ልቡናው ደግሞ በእመቤታችንና በልጇ ፍቅር የታሠረ ነበር:: አንድ ቀን ግን መምሕሩ የነገሩት ቀለም አልያዝሕ አለው:: ሲፈትኑትም ባለመመለሱ ተገረፈ:: ዱላው በጣም ስለ ተሰማው ቅዱሱ ከመምሕሩ ኮብልሎ ማይ ኪራሕ አካባቢ ሲደርስ ደክሞት አርፎ እግዚአብሔር ትጋትንና ተስፋ አለመቁረጥን ከትል አስተማረው::
+ትሏ 6 ጊዜ ወድቃ 7ኛው ፍሬዋን ስትበላት ተመልክቷልና:: ከዚህ በሁዋላ ቅዱስ ያሬድ ወደ መምሕሩ ተመልሶ: ይቅርታ ጠይቆ ትምሕርት ጀመረ::
+ሊቁም ትጋትንና ጸሎትን ከሰጊድ ጋር አበዛ:: እግዚአብሔር ደግሞ በድንግል እናቱ አማካኝነት የምሥጢር ጽዋን አጠጣው:: ካህኑ ያሬድ እንዲያ አልገባህ ያለው ምስጢር ተገልጦለት በጥቂት ጊዜ ብሉይ ከሐዲስ ወሰነ:: በምሥጢር ባሕርም ይዋኝ ጀመር::
+ያን ጊዜ ሰማያዊ ዜማ አልተገለጠም ነበርና በጸሎት ላይ ሳለ ተደሞ መጣበት:: 3 መላእክት በወፎች አምሳል መጥተው አነጋገሩት:: ድንገትም ነጥቀው ወደ ሰማያት: ወደ ልዑላኑ መላእክት ዘንድ አደረሱት:: ሊቁ በሰማያት ልዩ ምሥጢር: ልዩ ምስጋናና ልዩ ዜማን አዳመጠ:: ይሕንን ምስጋና ብዙ ቅዱሳን ቢሰሙትም ቅዱስ ያሬድ ግን ይዞት እንዲወርድ ተፈቀደለት::
+ሊቁ ወደ ምድር ተመልሶ በታላቅ ተመስጦ አክሱም ጽዮን ውስጥ በሃሌታ አመሰገነ:: ሕዝቡና ንጉሡም ከጣዕሙ የተነሳ አደነቁ:: ቅዱስ ያሬድ ለተወሰነ ጊዜ በአክሱምና ደብረ ዳሞ ሲያገለግል ቆይቶ: ከመሬት ክንድ ከስንዝር ከፍ ብሎ ለእመቤታችን አንቀጸ ብርሃንን ደርሶላት ከሃገሩ ወጣ::
+ቅዱስ ያሬድ በቀሪ የሕይወቱ ዘመናት:-
1."5" ያሕል መጻሕፍትን ጽፏል::
2.በጣና ቂርቆስ: በዙር አባና በሌሎችም ቦታዎች ወንበር ዘርግቶ ብዙ ደቀ መዛሙርትን አፍርቷል::
3.በሰሜን ተራሮች አካባቢ በትጋሃ መላእክትና በተባሕትዎ ኑሯል::
+576 / በተወለደ 71 ዓመቱ በዚህች ቀን ተሰውሯል::
=>አባቶቻችን:-
*ጥዑመ ልሳን
*ንሕብ
*ሊቀ ሊቃውንት
*የሱራፌል አምሳያ
*የቤተ ክርስቲያን እንዚራ
*ካህነ ስብሐት
*መዘምር ዘበድርሳን
*ማኅሌታይ
*ልዑለ ስብከት
እያሉ ይጠሩታል::
=>የቅዱሱ ጸሎትና በረከት ሃገራችንን ከክፉው ሁሉ ይጠብቅልን::

On this day also Theocleia, the wife of Saint Justus, became a martyr. after the governor of the city of Alexandria had caused them to be separated from each other, even as it is written in the section for the tenth day of Yakatit, he took Saint Theocleia to the city of Dha.  And when the governor of the city of Alexandria had read the letter before the governor of her city, he marveled and said, “Why have they left their kingdom and chosen death rather than their kingdom?”  And the governor urged her with many words of persuasion, and promised her great things, but she answered and said unto him, “I have left my kingdom and I will not return unto it, I am well pleased at my separation from the husband of my youth, and I am comforted for my children by the love of my Lord Jesus Christ, and what couldst thou give me [in place thereof]?”  And the governor commanded his soldiers to beat her, and they beat her until the skin was stripped off her body, and after this they cast her into the prison house; and the angel of the Lord appeared unto her and healed her wounds.  And when the prisoners and the other people saw her, many of them marveled, and believed on our Lord Jesus Christ, and became martyrs.  And when the time of the death of Saint Theocleia drew nigh, the angel of the Lord appeared unto her, and comforted her and promised her many things.  Then the governor commanded the soldiers to cut off her head with the sword, and they cut off her head with the sword and she received the crown of martyrdom in the kingdom of the heavens.  And certain believing men came and gave silver to the soldiers, and they took her holy body, and swathed it for burial in costly cloths and laid it in a coffin until the end of the days of the persecution.  Salutation to Theocleia.

And on this day also is the commemoration of Saint Pafnotyos (Paphnutius), the bishop.  This father became a monk in his youth, in the desert of Scete, in the monastery of Abba Macarius, and he fought a great fight and performed many works of ascetic virtue.  He fasted very often, and never ate food cooked by fire, and ate only dried herbs.  And he learned in the desert the knowledge of the Canon, [and] the Scriptures, and the Law of the Church, and he was appointed priest.  He lived in the desert for five and thirty years, and the report of him and his righteousness was noised abroad.  And Abba Philotheus, Archbishop of the city of Alexandria, sent and had him brought to him, and made him a bishop.  When he was appointed bishop he never changed his apparel, except when he wished to officiate at the Offering, and then he wore the vestments of a priest; and when he had finished the office of the Offering he put on his sackcloth again.  And his spiritual fighting and asceticism were so intense, now he followed the canon of the ascetic life all day long, that his body languished, and he prayed to God, saying, “O my Lord Jesus Christ, unto Whom praise belongeth, wilt Thou withhold Thy grace from me because of my office of bishop?”  And the angel of the Lord came and said unto him, “Know thou that when thou wast in the desert thou hadst none near thee to visit thee in the time of thy sickness, and there was none to minister unto thee, and thou wast not able to find relief from thy sickness, and it was God Who removed sickness and toil from thy body.  And behold, thou art now here in the world, and thou hast near thee those who can minister unto thee and visit thee; and thou canst obtain relief from thy sickness, and canst attend to thyself as thou wishest.”  And this father sat in his office of bishop for two and thirty years, and when the time of his death drew nigh he summoned the priest, and the chief Jews and the deacons, and he handed over to them the sacred property of the churches, and all their possessions, and he said unto them, “Behold, know ye that I am departing to God, and ye know that I have walked in your midst in a manner which was befitting.  And our Lord Jesus Christ, before Whom I am about to stand, will be witness for me, that I have not taken for myself one silver drachma of all the money which came to me to the bishop’s office.”  And they embraced him and wept and asked him to bless them, and not to forget to help them; and he blessed them, and said unto them, “God bless you and make you strong in the True Faith until ye draw your last breath”; and thus saying he fell asleep and died in peace.  Salutation to Pafnotyos (Paphnutius), the bishop.
And on this day also became a martyr Abba Asher, the teacher of Bali, as he was going down to Jerusalem in the time of Wanag Sagad (died A.D. 1540) the king.  He worshipped before they cut off his head with the sword, and afterwards they burnt him in the fire, at the gates of Jerusalem, at the place where the foot of our Lord stood.

And on this day also died the blessed woman Arsema. This holy woman became a nun in a house of virgins, and pretended to be mad, and during the night she afflicted herself, and tortured her flesh with fasting and prayer.  And when anyone looked at her, she pretended to be asleep; and the widows hated her and reviled her.  And God revealed her spiritual fight to Abba Daniel, and when he arrived in the mountain of the widows he told the abbess all her virtues, and she told the widows, one by one, and from that day they treated her with honor.  And, hating vain praise, she fled and went into the desert secretly, leaving behind her with one of them a writing wherein she praised them for having treated her with contumely, and there she died.
And on this day also Saint Euphemia became a martyr in the reign of Diocletian.  The name of her mother was Theodoriasiana, and she was a God-fearing woman and a believer on our Lord Jesus Christ.  And Satan urged Antiopatus to compel all the Christians to worship idols, and he had her, and many other Christians with her, brought to him, and he said unto her, “Sacrifice to the gods.”  And Saint Euphemia said unto him, “I will worship my Lord Jesus Christ only, and I am strong of heart in the Holy Spirit that I may find the hope of my Father.”  Then was Antiopatus wroth, and he commanded his soldiers to cast her under the wheels of a wagon (?), so that it might break her body and each of her members; and the angel of the Lord came from heaven and delivered her.  And then he commanded them to light a fire [and to feed it] until its flames rose up to a height of five and forty cubits, and to throw her into it.  And she stood up in the midst of the fire and prayed, and as she prayed she went forth from the fire uninjured; and then they cast her into the prison house until the morning.  And on the following day they brought her before the Council, and the governor said unto her, “Sacrifice to the gods.”  And the saint laughed and said unto him, “I will not sacrifice to these dumb stones.”  When Antiopatus heard her, he commanded the soldiers to bring four stones wherein were set instruments for flaying the saint.  And then he commanded them to cast her into a tank of water wherein were savage creatures (crocodiles ?), and these creatures carried her and lifted her above the water, and set her outside the tank.  And then he ordered them to place under the dust of the ground sharp stones and swords, and to make her to run backwards and forwards over them, so that she might fall down and die, but when she had run over them she remained uninjured.  And then he commanded them to beat her, and to cast her into a cauldron to boil her, but she suffered no injury whatsoever.  And then they gathered together wild beasts and bears, and set them at her, but the lions kissed her feet, though one savage beast in evil nature bit her foot.  And a voice came from heaven, saying, “Ascend, O Euphemia, and come into the holy place,” and thus she finished her martyrdom.  And her father Philophilus and her mother came, and swathed her body for burial and buried her in a new tomb.  Salutation to Euphemia who finished her course through a bite of a wild beast.  Salutation to the companions of Euphemia, Sosthenes, and Yeketras.
And on this day also became martyrs Saint Sophia, the mother of Saint Isidore, and his sister Euphemia.
And on this day also are commemorated Abba Bakimos, and  Abladen (Ablanius), and Julius. Glory be to God Who is glorified in His Saints.  Amen.

 

Ginbot 10 (May 18) IN THE NAME OF THE FATHER AND THE SON AND THE HOLY SPIRIT, ONE GOD. AMEN.

The Departure of the Three Hebrew Young Men Hananiah, Azariah and Mishael.ሠለስቱ ደቂቅ አናንያ አዛርያና ሚሳኤል ዕረፍታቸው። ጸሎትና በረከታቸው ከኛ ጋር ጸንቶ ይኑር። አሜን። ዳን 1፡8-20 daniel 1:8-20

On this day is the commemoration of the departure of the three young men the Saints: Hananiah (Ananias), Azariah (Azarias) and Mishael (Misael). These Saints were the sons of Jehoiakim king of Judah. They were exiled by Nebuchadnezzar to Babylon. When Nebuchadnezzar chose some of the exiled young men to be in his service. These young men and Daniel, their cousin, among those who were chosen. Ashpenaz the master of the eunuchs gave them other names: he gave Daniel the name Belteshazzar, to Hananiah : Shadrach; to Mishael : Meshach; and to Azariah : Abed-Nego. These young men purposed in their heart that they would not defile themselves with the portion of the king's delicacies, nor with the wine which he drank; therefore they requested of the chief of the eunuchs that they might not defile themselves. The chief of the eunuchs said to them, "I fear my lord the king, who has appointed your food and drink. For why should he see your faces looking worse than the young men who are your age? Then you would endanger my head before the king." They said to the steward whom the chief of the eunuchs had set over them: "Please test your servants for ten days, and let them give us vegetables to eat and water to drink. Then let our countenances be examined before you, and the countenances of the young men who eat the portion of the king's delicacies; and as you see fit, so deal with your servants." So he consented with them in this matter, and tested them ten days. And at the end of ten days their countenance appeared better and fatter in flesh than all the young men who ate the portion of the king's delicacies. As for these four young men, God gave them knowledge and skill in all literature and wisdom; and Daniel had understanding in all visions and dreams. Now at the end of the days, when the king had said that they should be brought in, the chief of the eunuchs brought them in before Nebuchadnezzar. When the king interviewed them, and among them all none was found like Daniel, Hananiah, Mishael, and Azariah; therefore they served before the king. And in all matters of wisdom and understanding about which the king examined them, he found them ten times better than all the magicians and astrologers who were in all his realm, and he appointed them governors on all the provinces of Babylon. (Daniel 1:8-20)
When the king made an image of gold, and the three Hebrew young men did not worship it, those envious of them, accused them before the king that they did not worship the image. The king brought them and asked them about that and they confessed that they only worship the true God. He commanded them to be casted in a burning fiery furnace. The Lord sent His angel, who protected them and made the fire as a cool dew although it burnt the men that threw them in the fiery furnace. When the king saw that, he believed in their God and promoted them in the province of Babylon.
On the tenth day of Bashans, while they were praying, and kneeling down, they gave up the spirit at the hand of the Lord. A great earthquake occurred. The king was terrified, and inquired from Daniel about what had happened, who told him that the three Hebrew young men had died. The king came to the place and mourned them. He ordered that three beds made of ebony be made, and their bodies be wrapped in silk, and then placed on the beds. He also ordered a bed made of gold for himself, so that when he died, they would place him on it among them.
Pope Theophilos, the 23rd. Patriarch, built a church after their names and wanted to relocate their bodies to it. He delegated St. John the short and sent him to Babylon. When he arrived to the place where they were buried, he heard a voice saying: "The Lord has ordained that our bodies remain in this place, but because of your labor of love, when you return, say to the Patriarch to fill the oil lamps with oil on the night of the consecration of the church, and the power of God will be revealed." When he returned, and told the Pope, he did as he was commanded, and the oil lamps (Kandeels) lighted up. They glorified God, and completed the consecration after the names of these Saints.
May their prayers be with us and glory be to God forever. Amen.